የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ በመደበኛዉና ተከታታይ መርሃ ግብር ማስታወቂያ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛዉና ተከታታይ መርሃ ግብር በሚከተለት የትምህርት መስኮች በ2010 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾችን ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡

1. በድህረ-ምረቃ (ሁተኛ ዲግሪ) የሚሰጡ የት/ት መስኮች፡-

Institute of Technology

 • Transportation Engineering
 • Geotechnical Engineering
 • Structural Engineering
 • Construction Technology and Management 
 • Processes Engineering 
 • Thermal Engineering 
 • Product Design and Development Engineering 
 • Manufacturing Engineering 
 • Production Engineering

College of Business and Economics 

 • Masters of Business Administration (MBA) 
 • Development Economics 
 • Environmental and Natural Resource Economics 
 • Development Management 
 • Public Policy Studies 
 • Governance

College of Natural and Computational Sciences 

 • Astrophysics 
 • Computational physics 
 • Condensed Matter physics 
 • Metrology 
 • Nano Sciences 
 • Space Physics 
 • Statistical Physics
 • Medical Physics

College of Social Sciences and Humanities 

 • Teaching Amharic Language 
 • Teaching English as Foreign Language (TEFL) 
 • Disaster Risk Management 
 • GIS and Remote Sensing 
 • Urban and Regional Development Planning 
 • Integrated Dryland Management 
 • River Basin Dynamics and Management 
 • Land Use and Administration

2. የመግቢያ መስፈርት 

 • ከታወቀ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸዉ 
 • ዩኒቨርሲቲዉ የሚያዘጋጀዉን የመግቢያ ፈተና ያፉ 
 • አመልካቾች በመንግስት ተቋማት የሚማሩ ከሆነ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል 
 • ሪኮመንዴሽን ደብዳቤ የሚያቀርቡ 
 • ሌሎች በዩኒቨርሲቲዉ የተቀመጡ መስፈርቶችን የሚያሟሉ:: 
 • ጠ መረጃ የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገጽ www.ddu.edu.et ይመልከቱ::

3. የማመልከቻ ጊዜ 

 • ሁለም አዲስ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከነሐሴ 15-19 / 2009 ዓ.ም. 
 • ማመልከት ሲመጡ ሲመጡ የመመዝገቢያ ብር100 ፣ የትምህረት ማስረጃ (ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ከክላስር ጋር) እና 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ

4. የመግቢያ ፈተና 

 • ሁለም አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ መስከረም 9/2010 ከቀኑ 9 ሰዓት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፡፡ 
 • አመልካቾች መግቢያ ፈተና በሚመጡበት ወቅት ሕጋዊ መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል::

5. የምዝገባ ጊዜ 

 • በአጠቃላይ ነባር እና አዲስ ገቢ ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ መስከረም 24/2010 ዓ.ም ሲሆን ት/ት የሚጀምረዉ መስከረም 26/2010 ዓ.ም መሆኑን እናሳዉቃን ፡፡

6. ጠ ማብራሪያ በሚከተለት ስልክ ቁጥሮች ደዉዉ ይጠይቁ 

 • 025-112-7862 
 • 025-112-7916 
 • 025-411-0625

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ድህረ-ምረቃ ት/ት ቤት

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ