ለ2011 ዓ.ም በድህረ-ምረቃ (ሁለተኛ ዲግሪ) የሚሰጡ የት/ት መስኮች

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛዉና በተከታታይ (ማለትም በማታዉና ቅዳሜና አሁድ) መርሃ ግብር በሚከተሉት የትምህርት መስኮች በ2011 ዓ.ም የትምህርት ዘመን አመልካቾችን ተቀብሎ በሁለተኛ ዲግሪ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡

 1. በድህረ-ምረቃ (ሁለተኛ ዲግሪ) የሚሰጡ የት/ት መስኮች፡-

Dire Dawa Institute of Technology (DDIT)

 
 

Specializations

 

1. Transportation Engineering

 

2. COTM

 

3. Geotechnical Engineering

 

4. Structural Engineering  

 

5. Manufacturing Engineer

 

6. Production Engineering 

 

7. Process Engineering

 

8. Thermal Engineering

 

9. Product Design and Development Engineering

 
 

 

College of Natural and Computational Sciences

 
 

Specializations

 

1. Astrophysics

 

2. Computational physics

 

3. Medical physics

 

4. Solid State Physics

 

5. Metrology

 

6. Nano Sciences

 

7. Space Physics

 

8. Statistical Physics

 
 

 

College of Medicine and Health Sciences

 
 

Specializations

 

1. Public Health Nutrition

 

2. General Public Health

 
 

College of Business and Economics

 
 

Specializations

 

1. Development Economics

 

2. Environmental & Natural Resource Economics

 

3. MBA (Master of Business Administration)

 

4. Development Management

 

5. Public Policy Studies

 

6. Governance

 

7. Logistics and Supply Chain Management

 
 

College of Social Sciences and Humanities

 
 

Specializations

 

1. Teaching Amharic Language

 

2. Teaching English as Foreign Language (TEFL)

 

3. Disaster Risk Management (DRM)

 

4. GIS & Remote Sensing

 

5. Urban & Regional Development Planning

 

6. Integrated Dryland Management

 

7. River Basin Dynamics and Management

 

8. Land Use and Administration

 
 

Note: Applicants with Bachelor degree in unrelated field may be required to take pre-master (bridging) courses as per the decision of respective DGC. Applicants shall inquire detail information from the department before application for admission.

የመግቢያ መስፈርት

 • ከታወቀ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም የመጀመሪያ ድግሪ ያላቸዉ
 • ዩኒቨርሲቲዉ የሚያዘጋጀዉን የመግቢያ ፈተና ያለፉ
 • አመልካቾች በመንግስት ተቋማት ድጋፍ የሚማሩ ከሆነ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል  
 • ሪኮመንዴሽን ደብዳቤ የሚያቀርቡ
 • ሌሎች በት/ት ሚኒሰቴር ወይም በዩኒቨርሲቲዉ የተቀመጡ የመግቢያ  መስፈርቶችን የሚያሟሉ::
 • አንዳንድ ፕሮግራሞች አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ለአመልካቾች የቅድመ ምረቃ ኮርሶችን (bridging courses) ሊሰጡ ይችላሉ:: ለበለጠ መረጃ ያመለከቱበትን ት/ት ክፍል ይጠይቁ ወይም የዩኒቨርሲቲውን ድህረ-ገፅ www.ddu.edu.et ይመልከቱ::  ​

​​የማመልከቻ ጊዜና አስፈላጊ ሰነዶች

 • ለሁሉም አዲስ አመልካቾች የማመልከቻ ጊዜ ከሐምሌ 30 - ነሐሴ 4 /2010 ዓ.ም.
 • ለማመልከት ሲመጡ የመመዝገቢያ ብር100 ፤
 • የትምህረት ማስረጃ (በተለይ የመጀመሪያ ዲግሪ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ከክላስር ጋር)
 • ሁለት (2) ጉርድ ፎቶ ግራፍ፤
 • አመልካቾች የመጀመሪያ ድግሪ ኦፊሺያል (Official transcript) ከተማሩበት ተቋም ለድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ማስላክ ይጠበቅባቸዋል::
 • በተጨማሪም አመልካቾች Application form፤ Letters of recommendation እና የሚመለከታቸዉን Letter of sponsorship ከዩኒቨርሲቲዉ ድህረ-ገፅ ማለትም http://www.ddu.edu.et/academics/post-graduate  በማዉረድና አስፈላጊዉን መረጃ በመሙላት ይዘዉ መቅረብ ይችላሉ፡፡

የመግቢያ ፈተና

 • ለሁሉም አዲስ አመልካቾች የመግቢያ ፈተና የሚሰጠዉ ነሐሴ 30/2010 ከቀኑ 9 ሰዓት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ፡፡
 • አመልካቾች ለመግቢያ ፈተና በሚመጡበት ወቅት ሕጋዊ መታወቂያ መያዝ  ይጠበቅባቸዋል:: ​

የምዝገባ ጊዜ

 • በአጠቃላይ ለነባር እና አዲስ ገቢ ድህረ-ምረቃ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ በዉስጥ ማሰታዎቂያና በዩኒቨርሲቲዉ ድህረ-ገፅ የሚገለፅ ይሆናል፡፡​

ለበለጠ ማብራሪያ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ደዉለዉ ይጠይቁ

 • 025-112-7862, Registrar
 • 025-112-7916, Continuing and Distance Education Directorate
 • 025-411-0625, School of Graduate Studies, DDU
 • 025- 411-0568, Postgraduate Program Office, DDIT

ድህረ-ምረቃ ት/ት ቤት

ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ