በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በታላቅ ድምቀት ተከበረ

Share this story

Posted on: Dec 06,2017

12ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ህዳር 23/2010 ዓ.ም የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መምህራን፣ አስተዳደር ሠራተኞችና ተማሪዎች በልዩ ልዩ ስነ-ስርዓት በደማቅ ሁኔታ አክብረው ዋሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

 

ይህ በዓል በቀጣይ ቀንም የዩኒቨርሲቲው ማሀበረሰብ በተገኘበት በፓናል ውይይት ተከብሯል፡፡